ተምሳሌት ኢትዮጵያ የከዳችው ልጅ አለኝ! አቶ ሰለሞን አማረ | ተምሳሌት የካቲት 17፣ 2016 · 59:34 · 893 አቶ ሰለሞን አማረ የሰው ሰራሽ አካልና ድጋፍ ባለሙያ ሲሆን ለ14 ዓመት ከሚኖርበት እንግሊዝ ሀገር ማህበረሰቡን ለማገዝ ወደ ሀገሩ የተመለስ ሲሆን ስለ ሙያዉ እና ስለገጠሙት ችግሮች እንዲህ አዉግቶናል፡፡ አጋራ