ተምሳሌት ውስጤ በቂም ተሞልቶ ነበር፣ ነገር ግን በሀገር ቂም አይያዝምወ/ሮ ሙሉ ግርማይ | ተምሳሌት የካቲት 24፣ 2016 · 56:07 · 2.1K ወ/ሮ ሙሉ ግርማይ የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ታምራት ላይኔ ባለቤት ሲሆኑ የላይፍ ሴንተር ኢትዮጵያ መስራች ናቸው፡፡ላይፍ ሴንተር ኢትዮጵያ ፤ በአዲስ አበባ ፣ በአማራ ክልል ዋግህምራ ሰቆጣ ከ400 በላይ መበለቶችንና ከ280 ወላጆቻቸውን ያጡ ለችግር የተጋለጡ ልጆችን በመርዳት ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ አጋራ