ተምሳሌት የኢህአፓ ስቃይ ያልበገረው ፍቅር!!! ዶ/ር ብርሀኔ አስፋው እና ወ/ሮ ፍሬህይወት ወርቁ | ተምሳሌት መጋቢት 22፣ 2016 · 01:00:17 · 29K ዶ/ር ብርሀኔ አስፋው( የሰው ዘር አመጣጥ ተመራማሪ) እንዲሁም ወ/ሮ ፍሬህይወት ወርቁ ( የእናት ባንክ የቦርድ ሰብሳቢ) 47 አመታትን በፍቅር አሳልፈዋል፡፡ በተለይ በመጀመሪያዎቹ አመታት ከባድ የህይወት ፈተናዎች ገጥመዋቸው ነበር፡፡ ነገር ግን በፅናት እና በተስፋ አልፈው የሀገር ኩራት ሆነዋል፡፡ አጋራ