ተምሳሌት ቅንጡ ህይወት እወዳለሁ፤ ደግሞም ይገባኛል፤ ያለ እንቅልፍ ነው የሰራሁት! | ተምሳሌት ሚያዝያ 13፣ 2016 · 01:13:00 · 83K ራሄል ሞገስ ትባላለች ። የዶክተር አለ፣ ስኪለስ አዲስ እና የተለያዩ ቢዝነሶች ባለቤት ናት:: ከመምህርነት ወደ በረራ አስተናጋጅነት ከዛም ወደ ቢዝነሱ አለም የተቀላቀለች፤ ሴቶች ራሳቸውን እንዲሰሩ ታበረታለች። አጋራ