ተምሳሌት መነሻዬ 60 ማርትሬዛ ብድር ነው! ለሀገሬው የተረፉት ባለፅጋ | አቶ መኮንን አመራ | ተምሳሌት ሰኔ 2፣ 2016 · 53:33 · 16K አቶ መኮንን አመራ ለወገን እና ለማህበረስብ የተረፉ የአድሜ ባለፀጋ ሲሆኑ በልጀነታቸው ድህነትን ለማሸነፍ ኑሮን መታገል የጀመሩት ገና በጠዋቱ ነበር። አሁን የተለያዩ ፋብሪካዎችን እና በንግዱ አለም ታዋቂ ሰው ናቸው፡፡ የበቀሉበትን ማሀበረሰብ እና ህዝብም ያግለግላሉ፡፡ አጋራ