
መስጠት ራስ ወዳድነት ነው!! ፕሮፌሰር ጌትነት ተድላ | ተምሳሌት
ሰኔ 24፣ 2016 · 42:07 2K
ፕሮፌሰር ጌትነት ተድላ አውስትራሊያ ከሚገኘው የኒውካስል ዩኒቨርሲቲ “የ2023 አሉምናይ ልህቀት ሽልማት” በብሔራዊ አመራርነት ዘርፍ አሸናፊ የሆኑ፤ የኒውካስል ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪ፣ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሶሾዮሎጂ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ሲሆኑ፤ ለረጅም ዓመታት በሶሲዮሎጂ እና ጤና መካከል ያለውን ዝምድና ሲመራመሩ፣ ሲያስተምሩ እና የጥናት ውጤቶቻቸውን በታዋቂ አለም አቀፍ መጽሄቶች በማሳተም ግኝቶቻቸውን ለሌሎች ሲያካፍሉ የኖሩ ኢትዮጵያዊ ምሁር ናቸው፡፡
