ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

የሀገራችንን ባለስልጣናት እና አምባሳደሮች የምታስዉብው ሴት | ተምሳሌት

ሐምሌ 28፣ 2016 · 51:19 8.8K

ወ/ሮ ሙሉመቤት ገብረስላሴ የባዮኬኒች ቢዩቲ ስፖት መስራች እና ባለቤት ስትሆን ማህበራዊ ሀላፊነትን በመወጣትም አኳያ ድርጅቷ የተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶችንና የህጻናት መርጃ ድርጅቶችን ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛል፤ የአፍሪካን ውመን ኢንተርፕሪነር (AWEP) በተለይ ሴቶችን ለስራ ፈጠራ የሚያበረታታ ድርጅት ውስጥ ምክትል ፕሬዘዳንት በመሆን፤ በላየንስ ኢንተርናሽናል ክለብ ውስጥ በፕሬዘዳንትነት፤ በም/ፕሬዘዳንትነትና በተለያዩ የሀላፊነት ቦታዎች ላይ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN