ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

በራስ መተማመን በጠንካራ እምነት ላይ የተመሰረተ የማይናወጥ ጉዞ ነው! | ናብሊስ

ግንቦት 13, 2017 · 49:04 5.6K

በራስ መተማመን የሚባለው ስለራስ ያለ ግምት ሲደመር ብቃት ነው፤ ሁለቱን ማሟላት ሲቻል በራስ መተማመን ሙሉ ይሆናል፡፡ ለራሳችን የምንሰጠው ግምት ብቻውን በራሳችን የምንተማመን ብቁ ሰው ነን ለማለት አያስደፍርም፡፡ በሳምንታዊው የናብሊስ መሰናዷዋችን ለውይይት የመረጥነው ርዕስ “በራስ መተማመን” የሚል ነው፤ እንደተለመደው ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN