ሀገሬ ቴቪ ስርጭቱን የጀመረ እና በሰፊው የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁም በሌሎች የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ብዙኅንን የሚያስተናግድ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው። የሃገር ቴቪ የመመሪያ እሴቶች በአራት ዋና ዋና ክፍሎች ማለትም ታማኝነት ፣ ስልጡንነት፣ ትንታኔ እና ንቃተ ኅሊና ላይ ማተኮር በጣቢው መሠረት ውስጥ በጥብቅ የሚያዙ ግቦቹ ናቸው።