ሀገሬ ቲቪ

ምንጊዜም ለኢትዮጵያ!

ትምህርት ቤቴ

አብዛኛው ሰው ከልጅት ትዝታው ውስጥ የትምህርት ቤት ሕይወቱ ዋናው አካል ነው፡፡ በትምህርት ቤቴ በየዘመኑ በየትምህርት ቤት የነበሩ ተማሪዎች ያሳለፉትን ትዝታ ይዳሰስበታል፡፡ በየዘመኑ የነበሩ ተማሪዎችና መምህራንን በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ በመሰብሰብ በዘመናቸው የነበረውን የትምህርት ሁኔታ የትምህርት ቤቱን መለያ የእያንዳንዱን መምህር ባህሪ አሁን ካለበት ዘመን ጋር እያወዳደሩ ይጨዋወቱበታል፡፡ ለትምህርት ቤቱ መልካም አስተዋፆ ያበረከቱ መምህራን እየተነሱ እንዲወደሱ ይደረጋል።

ዝግጅቶቻችን
አዲስ አበባ የአየር ጠባይ

ሀገሬ ቴቪን በሳይበር ሚዲያ ይመልከቱ

-->