
በየመን የባህር ጠረፍ አቅሪቢያ 25 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ያሳፈረችው ጀልባ ሰጥማ 15 ስዎች እንደሞቱ ዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (IOM) አስታወቀ።
ጀልዋ የተነሳችው ከጅቡቲ እንደነበረ የተነገረ ሲሆን በአደጋው ሌሎች 12 ሰዎች የደረሱበት እንዳልታወቀ ተሰምቷል።
የአደጋው ምክንያት ገና ያልታወቀ ሲኾን የቀሪዎቹ ፍልሰተኞች ፍለጋም እንደቀጠለ ድርጅቱ ገልጿል።
በናርዶስ ታምራት
2024-08-26