ተምሳሌት ህልሜ በአሜሪካ የኢትዮጵያን ሙዚየም መገንባት ነው! | ተምሳሌት ግንቦት 27፣ 2015 · 57:59 · 937 ዲስክሪፕሽን ዲያቆን ፍሬው ሰይፉ በብዛት የሚታወቀው በባህልና ቱሪዝም ዘርፉ እያበረከተው ባለው አስተዋፃኦ ነው፡፡ የአደዋ ባህልና ታሪክ ህብረት እንዲሁም የአርአያ ሰው ሽልማት መስራችና ፕሬዝዳንት ነው፡፡ እንዲሁም የባህል ልብሳችንን ለ15 ዓምታት ለ365 ቅናት በመልበስ ይታወቃል፡፡ አጋራ