ተምሳሌት ለመስጠት ኑሩ!! | ደራሲ ከፈለኝ ዘለለው | ተምሳሌት | ክፍል 1 የካቲት 19፣ 2015 · 33:52 · 1.6K ለመስጠት ኑሩ!! በሚለው መርሁ ይታወቃል፡፡ ደራሲ ከፈለኝ ዘለለው፡፡ ማህበረሰብን የሚያነቁ፣ የሚያበረቱ፣ የሚያስተምሩ ፅሁፎችን በመፃፍ ይታወቃል፡፡ አምስት የሚደርሱ መፅሃፍትን ለህትመት አብቅቷል። እንዲሁም ሃዋዘ የተሰኘ የበጎ ሃሳብ ማእድ አዘጋጅ ነው፡፡ ለባለ እጆች አመስጋኝ እና አክባሪ በመሆኑ እንግዳችን አድርገነዋል፡፡ አጋራ