ተምሳሌት “ልመናን እፀየፋለሁ ” | መለሰ መንጌ | ተምሳሌት | ክፍል 1 ሚያዝያ 10፣ 2014 · 24:18 · 70 “የተሰበረ እግሬ እንጂ አእምሮዬ ይሰራል” መለሰ መንጌ ይባላል ፤ ኑሮ በመሀል ከተማ ፈታኝ ቢሆንበትም ልመናን በመፀየፍ በባለቤቱ እገዛ ጫማ እየጠረገ ከኑሮ ጋር ግብ ግብ ገጥሟል። አጋራ