ተምሳሌት “መጽሐፌን በአውራ ጣቴ ጻፍኩት” ነሐሴ 4፣ 2017 · 01:08:53 · 670 ተምሳሌት በውጣ ውረድ እና በብዙ ድካም ውስጥ ያለፉ ግለስቦች የሕይወት ታሪካቸውን የሚተርኩበት ለሌሎችም ተምሳሌትነታቸውን የሚያሳዩበት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው፡፡በተምሳሌት ፕሮግራም ላይ ታሪካችሁን ማጋራት ለምትፈልጉ ተመልካቾቻችን 0929696969 ደውሉልን አልያም የፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን ፡፡ አጋራ