ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

ቅን ልብ ላለው ሰው ቤታችን ክፍት ነው!! | ሃናን ሚፍታህ | ተምሳሌት | ክፍል 1

መጋቢት 3፣ 2015 · 26:29 478

ወጣት ሃናን ሚፍታህ ትባላለች፡፡ በዚህ በወጣትነት እድሜዋ በርካታ የጎዳና ልጆችን ከጎዳና ህይወት ለመታደግ የቻለች፣ በተጨማሪም በሀገራችን ብዙም ትኩረት ባልተሰጠው ሲፒ/ cerebral palacy/ ጉዳት ያጋጠማችውን ህፃናት እና ወላጆቻቸውን በመርዳት ላይ ትገኛለች፡፡ ብዙዎች እናታችን ይሏታል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN