ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

በደግነት ሞትን ማሸነፍ | ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ

ግንቦት 6፣ 2015 · 46:12 435

ሳራ ኢብራሂም የተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድ ካንሰር ድርጅት(TAPCCO) ስራ አስኪያጅ፡፡ ከአዲስ አበባ ዉጪ የሚመጡ የካንሰር ታማሚ ህፃናት ለረጅም ጊዜ አዲስ አበባ ሆነው ህክምና ለማግኘት ከባድ ፈተና ይገጥማቸዋል፡፡ ይሄን ችግርም ለመቀነስ ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድ ካንሰር ድርጅት የተባለ የካንሰር ታማሚ ህፃናት ማቆያ ድርጅት ተቋቁሟል።

አጋራ

YouTube

አማEN