ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

ተሰርቆ የሚገኝ ስኬት እርካታ የለውም ደነቀው አበራ ጀንበሬ (ዶ/ር) | ተምሳሌት

ነሐሴ 28፣ 2015 · 52:53 1.6K

ደነቀው አበራ ጀንበሬ (ዶ/ር) በማይሮሶፍት ኮርፖሬሽን የሶፍትዌር ኢንጂነር እና ዴታ ሳይንቲስት እና በአለም አቅፍ ታዋቂ የቴክኖሎጂ ባልሙያ ሲሆኑ ሰለ የሰው ሰራሽ ልህቀት እና ለሀገራችን ስለሚሰጡት ጥቅም ፣ የሰው ሰራሽ ልህቀት ውንብድና እና ጉዳቱ እንዲሁም ሰለ የስኬት መንገዳቸው ቆይታ አድርገዋል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN