ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

አልችልም የምትል ሴት አልወድም! ወ/ሮ አስቴር ሰለሞን | ተምሳሌት

ነሐሴ 14፣ 2015 · 01:01:38 1.3K

ወ/ሮ አስቴር ሰለሞን በኢትዮጵያ ተፅዕኖ ፈጣሪ ክሆኑ ሴቶች መካከል አንዷ ሲሆኑ ISS የተባለ የቴክኖሎጂ ተቋም፣ የእናት ባንክ መስራች እና የቦርድ አባል እንዲሁም የሞዛይክ ሆቴል እና ኔፕስ ትምህርትቤት ባለቤት ናችው። ረጅሙን የህይወት መንገድ እና የስኬት ጉዟቸውን አጫውተውናል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN