ተምሳሌት እኔ የሙዚቃ መሳሪያ ስጫወት ብዙ ሰዎች ለመስማት ይሰበሰቡ ነበር። | ሊቀ ልሳናት ሲሳይ ደምሴ | ተምሳሌት | ክፍል 2 ሚያዝያ 1፣ 2015 · 33:03 · 234 ከሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋችነት ወደ በገና ደርዳሪነት የተደረገ ረጅም ጉዞ። ሊቀ ልሳናት መምህር ሲሳይ ደምሴ ይባላሉ ፤ የአርአያ ሰው እና የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚ ናችው። በገናን ከመጥፋት የታደጉ ፣ በትምህርት እንዲታገዝ ያደረጉ ድንቅም መምህር ናቸው። አጋራ