
“እንደተመረቀ ሸሚዝ ለብሶ ቢሮ የሚሰራ ኢንጂነር ያናድደኛል” | በላቸው ጨከነ(ዶ/ር) | ክፍል 3 | ተምሳሌት
ጥቅምት 13፣ 2015 · 23:52 321
በውጭ ከሚኖሩ እና ባሉበት ሀገር ሆነው ለሀገራቸው ትርጉም ያለው አስተዋጽዖ ከሚያደርጉ ጠንካራ ኢትዮጵያውያን መካከል ይጠቀሳል ፤ ዶ/ር ኢንጅነር በላቸው ጨከነ። ነዋሪነቱ በሀገረ እንግሊዝ የሆነው ዶክተር ኢንጅነር በላቸው ግብጾች በህዳሴው ግድብ ላይ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች አፍ ያዘጉ ጥናታዊ ምላሾችን በማቅረብ እና ለዚህም ያልተቋረጠ እገዛ ለማድረግ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን የባለሞያዎች ማኅበር በመመሥረት ለሀገሩ ከፍተኛ ውለታ የዋለ ድንቅ ባለሞያ ነው። እውነቱን ለመናገር በዐባይ ጉዳይ ሚዲያው ካልጮኸላቸው ነገር ግን ትልቅ አስተዋጽኦ ካደረጉት ብቻ ሳይሆን ግንባር ቀደም ሊባሉ ከሚችሉት በጣም ጥቂቶች መካከል ነው። በሀገሬ ቴሌቪዥን የተምሳሌት ሾው ምሳሌያዊ ሕይወቱን እንዲህ ተዳሷል። ሁለተኛውንም ክፍል እዩት ታተርፉበታላችሁ። ሀገሬ ቴሌቪዥንም ጋር ተወዳጁ፣ ብዙ ምሳሌዎችን ታገኛላችሁ።
