ተምሳሌት ከምታማርሩ አመስግኑ፡፡ | ደራሲ ከፈለኝ ዘለለው | ተምሳሌት | ክፍል 2 የካቲት 19፣ 2015 · 31:32 · 600 ለመስጠት ኑሩ!! በሚለው መርሁ ይታወቃል፡፡ ደራሲ ከፈለኝ ዘለለው፡፡ ማህበረሰብን የሚያነቁ፣ የሚያበረቱ፣ የሚያስተምሩ ፅሁፎችን በመፃፍ ይታወቃል፡፡ አምስት የሚደርሱ መፅሃፍትን ለህትመት አብቅቷል። እንዲሁም ሃዋዘ የተሰኘ የበጎ ሃሳብ ማእድ አዘጋጅ ነው፡፡ ለባለ እጆች አመስጋኝ እና አክባሪ በመሆኑ እንግዳችን አድርገነዋል፡፡ አጋራ