ተምሳሌት የሀገሩ ህዝብ ሁሉ የሚያዜምላቸው በጎ ሰው | አለማየሁ ስመኝ | ተምሳሌት መስከረም 13፣ 2016 · 34:32 · 5.3K ክቡር ዶ/ር አለማየሁ ስመኝ ከገጠሩ ማህበረስብ የበቀሉ፣ በ100 ብር መነሻ ሚሊየነር የሆኑ፣ ማህበረሰቡን ተመልሰው በማገለገል ላይ ያሉ የጥንካሬ እና የበጎ ስራ ተምሳሌት አጋራ