ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

የጎዳና ህፃናት በየመንገዱ እያደሩ ሰዉ እቤቱ ሲያድር ይገርመኛል | ሃናን ሚፍታህ | ተምሳሌት | ክፍል 2

መጋቢት 3፣ 2015 · 26:02 530

ወጣት ሃናን ሚፍታህ ትባላለች፡፡ በዚህ በወጣትነት እድሜዋ በርካታ የጎዳና ልጆችን ከጎዳና ህይወት ለመታደግ የቻለች፣ በተጨማሪም በሀገራችን ብዙም ትኩረት ባልተሰጠው ሲፒ/ cerebral palacy/ ጉዳት ያጋጠማችውን ህፃናት እና ወላጆቻቸውን በመርዳት ላይ ትገኛለች፡፡ ብዙዎች እናታችን ይሏታል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN