ተምሳሌት ጋዜጠኛ ቁምላቸው አበበ | ተምሳሌት | ክፍል 2 | ሀገሬ ቴቪ የካቲት 21፣ 2014 · 39:11 · 137 ስልክ ይዤ ማናገር እንኳን አልችልም ነበር፡፡ በአውራ ጣቴ ብቻ ጋዜጣ ላይ በመጻፍ ቤት ኪራይ መክፈል ችያለሁ፡፡ይሄ ሰባት ዓመት በህይወቴ የተፈተንኩበት ነው በሌላ መልኩ ደሞ አዲስ ምዕራፍ የጀመርኩበት ነው፡፡ አጋራ