ተምሳሌት ፶ አለቃ ጋሻዬ ጤናው | ተምሳሌት | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ የካቲት 13፣ 2014 · 37:17 · 1.4K ፶ ጋሻዬ ጤናው ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ ላይ በተከፈተው ጥቃት ከታፈኑ የሠራዊት አባላት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በታፈነበት ወቅት በተንቀሳቃሽ ስልኩ በመከተብ መጽሐፍ ጽፎልናል፡፡ አጋራ