ባሕል
ሀገሬ ዶክመንተሪ
ሀገሬ ዶክመንተሪ ዓለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ታሪኮችን፣ ድንቅ የሰው ልጆች ፈጠራዎችን፣ ባህሎችን፣ እንዲሁም ስለ ኢትዮጵያ የሚያውሱ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን መከታተል ለሚፈልጉ አጠቃላይ የህብረተሰብ ክፍሎች፣ ተማሪዎች እና የታሪክ አፍቃሪያን ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ የሚተላለፍ ጥልቅ የምርምር እና የመዝናኛ ዶክመንተሪ መርሐ-ግብር ነው።
ይመልከቱ →