ቃለ መጠይቅ
ተምሳሌት
በሙያቸው ውጤታማ የሆኑ ለሰዎች አርአያ የሚሆን ሥራ የሠሩ ሰዎችን በማቀርብ ሌሎች እንዲማሩበት የሚያደርግ ሲሆን በህይወታቸው ስኬታማ የሆኑ ራሳቸውን መሰዋት አድርገው ለሰዎች የሚጠቅም ሥራዎችን የሠሩ፣ ስለሕይወት ፍልስፍናቸው ተምሳሌት ስለሆኑበት ሁነት በማሳየት አዳዲስ ተምሳሌት የሚሆኑ ሰዎች እንዲፍጠሩ የሚያነቃቃ ፐሮግራም ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ያልታዩ የተደበቁ ጥቃቅን የሚምሰሉ ግን በሰዎች ህይወት ትልቅ ለውጥ ያመጡ ሰዎችን ለይቶ በማውጣት አዳዲስ ጀግናዎችን ይፈጥራል፡፡
ይመልከቱ →