ተምሳሌት መብራት የናፈቃት ደራሲ | እነዬ ሺበሺ | ተምሳሌት | ክፍል 1 ሰኔ 19፣ 2014 · 34:26 · 177 እንዬ ሺበሺ ሰው ቤት ተቀጥራ እየሰራች ያላትን ጊዜ አብቃቅታ በመማር : መፅሐፍትን በማንበብና በመፃፍ የምትታወቅ ብርቱ ደራሲ ናት :: የገቦ ፍሬ : ያልጠራ ደም : ስውር ግዛት ዐቢይ ረጅም ልቦለድ መፅሐፍቶቿ ሲሆኑ ከሌሎች ደራሲያን ጋር በርከት ያሉ ሥራዎቿ ለህትመት በቅተዋል :: አጋራ