ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

መብራት የናፈቃት ደራሲ | እነዬ ሺበሺ | ተምሳሌት | ክፍል 1

ሰኔ 19፣ 2014 · 34:26 177

እንዬ ሺበሺ ሰው ቤት ተቀጥራ እየሰራች ያላትን ጊዜ አብቃቅታ በመማር : መፅሐፍትን በማንበብና በመፃፍ የምትታወቅ ብርቱ ደራሲ ናት :: የገቦ ፍሬ : ያልጠራ ደም : ስውር ግዛት ዐቢይ ረጅም ልቦለድ መፅሐፍቶቿ ሲሆኑ ከሌሎች ደራሲያን ጋር በርከት ያሉ ሥራዎቿ ለህትመት በቅተዋል ::

አጋራ

YouTube

አማEN