ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

ሆድህን ጠብቅ!| ናብሊስ |

የካቲት 18, 2018 · 48:26 2.9K

በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ሆዳምነት” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል፡፡ ሆዳምነት ስድብ ሳይሆን ለምግብ በጣም ጥልቅ የሆነ ስሜት ያለው ሰው መገለጫ ባህሪ ወይንም ጠባይ ሲሆን መጠንን አለማወቅ የሆዳምነት አንዱ መገለጫ ነው፡፡ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN