
“ለምንድን ነው የምንኖረው የሚለውን እንረዳ” | ናብሊስ
ሰኔ 18, 2017 · 46:05 5.1K
ዛሬ መሰራት ያለበትን ስራ ለነገ ስናሳድረው እና አሁን መከናወን ያለበትን ጉዳይ ሆነ ብለን ወደ ሌላ ጊዜ ስናሻግረው ”ሥራን ለነገ ማሳደር”(procrastination) ይባላል፡፡ በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን ”ሥራን ለነገ ማሳደር” (procrastination) በሚል ውይይት አድርገናል፡፡ ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍመልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
