
ለምን መለወጥ አቃተኝ? | ናብሊስ
ታኅሣሥ 2, 2018 · 41:59 5.8K
በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ራስን መፈተሽ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል ፤ አንድ ግለሰብ ስለራሱ ያለው አስተሳሰብ ፣ ፀባይ እና አመሉን የሚፈትሽበት፣ የሚፈልገው ቦታ እንደሚያደርሰው የሚጠይቅበት ብሎም አሉኝ ከሚላቸው እሴቶች ጋር ይስማማል ወይ የሚለውን የሚያውቅበት ድርጊት ራስን መፈተሽ ይባላል፡፡ በዚህ ርዕስ ላይ ያደረግነውን ውይይት ተከታትላችሁ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡
