ናብሊስ ለእራስ ጊዜ መስጠት የህይወትን ሚዛን መጠበቅ ነው! | ናብሊስ መጋቢት 17, 2017 · 50:11 · 11K እራስን መውደድ ለሌሎች መኖር ጭምር ነው። በእራስ ወዳድነት እና እራስን መውደድ መካከል ሰፊ ልዩነት አለ። በዛሬው የናብሊስ መሰናዷችን ለእራስ ጊዜ መስጠት ስለሚኖረው ጠቀሜታ ውይይት አድርገናል። ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል። አጋራ