ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

ሌብነትን ልናክመው እንችላለን? | ናብሊስ

ጥር 28, 2017 · 01:02:58 2.8K

ሌብነት/ስርቆት በተለያዩ ዘመናት መልኩን ቀይሮ ተመልክተነዋል። ሌብነት የቁስ ብቻ ሳይሆን የማንነት ስርቆትን እና ሌሎችንም የሚያጠቃልል ነው። በዘመናችን ሌብነት በርክቷል ልንል እንችላለን? ለምን? መፍትሔውስ የሚሉ ጉዳዮችን የዛሬው የናብሊስ ፕሮግራም ይዳስሳል። አብራችሁን ቆዩ።

አጋራ

YouTube

አማEN