ናብሊስ ማህበራዊ ኃላፊነትታችንን እንዴት እንወጣ? | ናብሊስ ጥር 14, 2017 · 53:46 · 2.3K ማህበረሰብን መጥቀም እራስን መጥቀም ነው። እያንዳንዱ ሰው የሚኖርበትን ማህበረሰብ ማገልገል ይጠበቅበታል። ይህ ደግሞ በማገልገል ውስጥ ሌላ መገልገል በመኖሩ ማህብረሰብ ያለውን የመከባበር እና የመረዳዳት እሴት ይዞ እንዲጓዝ ያደርገዋል። አጋራ