ናብሊስ “ምጥ የያዘኝ ጊዜ ይሄ ድንጋይ የት ነበር አልኩ” | ናብሊስ ሐምሌ 23, 2017 · 28:18 · 2.3K በናብሊስ በዚህ ሳምንት ፕሮግራማችን ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ አቅራቢዎች በፕሮግራሙ ላይ ያላቸውን አሰተያየት በተናጠል የምናቀርብ ይሆናል፡፡ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አጋራ