ናብሊስ ራሳቸዉን ከሚያመልኩ ስዎች ጋር የሚኖረን ግንኙነት እና መፍትሄዎቹ ራስን ማምለክ | ናብሊስ | የካቲት 20, 2016 · 57:17 · 9.6K ራስን ማምለክ ትልቅ በሽታ ሆኗል ፡፡ መፍትሄው ምንድን ነው? በተለይ በትዳር ውስጥ ፣ በስራ ቦታ ካሉ ራስ አምላኪዎች ጋር የሚኖረን ግንኙነት ምን መምሰል አለበት? አጋራ