
ራሳችሁን አክብሩ ፤ድንበራችሁን ጠብቁ የሰውንም አትግፉ | ናብሊስ
ጥር 13, 2018 · 56:06 5.7K
በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ራስን ማክበር” (Self-respect) በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል፡፡ ራስን ማክበር ማለት የራሳችንን ፍላጎት፣እሴት፣ ስሜት ጠባይና ድርጊት ተረድተን ተግባራዊ በሆነ ንግግር እና ድርጊት መገለጥ ወይንም መግለጽ መቻል ነው፡፡፡ ተከታትላችሁ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡
