ናብሊስ በአዲስ ዓመት ከእንቅልፍ የሚያነቃ ዕቅድ ማቀድ አለብን! | ናብሊስ መስከረም 14, 2018 · 01:03:42 · 9K እንኳን ለ2018 የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ሀገሬ ቲቪ በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “የለውጥ መሰናክሎቻችን ምንድን ናቸው?” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል ተከታተሉን፡፡ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አጋራ