ናብሊስ በገንዘብ የማይሰፈር ምን አለ? | ናብሊስ የካቲት 11, 2018 · 54:18 · 2.6K በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ገንዘብን አብዝቶ መውደድ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል፡፡ ገንዘብ መገልገያ ሲሆን ለሆኑ ነገሮች የሚሰጥ ዋጋ ነው፤ አለማችንም በስምምነት የሚገለገልበትም ነው፡፡ተከታትላችሁ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡ አጋራ