ተምሳሌት “ብዙ ያለቀስኩባቸው የማይረሱ ቀኖች አሳልፌያልሁ” | ተምሳሌት | ታኅሣሥ 15፣ 2016 · 49:03 · 1.1K አቶ ዘሪሁን ሸለመ በልጅነቱ በብዙ መከራና ችግር የተፈተነ፣ ድህነትን አሸንፎ ለብዙዎች የተረፈ እንዲሁም የአዋጭ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሲሆን ታሪኩን እንዲህ አካፈሎናል፡፡ አጋራ