ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

ተማሪዎቼ የማላውቀውን ነገር ጠይቀው ሲያፋጥጡኝ ደስ ይልኛል! | ፕሮፌሰር ክብረት መኳንንት | ክፍል 3 | ተምሳሌት

ሐምሌ 4፣ 2014 · 34:49 198

ፕሮፌሰር ክብረት መኳንንት የኬሚካል፣ ባዮ ኬሚካልና ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ሙሉ ፕሮፌሰር ነው፡፡ ከ150 በላይ የሚሆኑ ሳይንሳዊ ጽሑፎቹን በዓለም አቀፍ ጆርናሎች አስነብቧል፡፡ የ 6 ልዩ የፈጠራ ሥራዎች ኣእምሯዊ ንብረት (patent rights) ባለቤት ነው፡፡ በካናዳ ዌስተርን ኦንታሪዮ ዩንቨርስቲ በመምህርነት ያገለግላል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN