
አረንጓዴ እንጀራ መልመድ አለብን ፤ ሳይንስና ባህል መናበብ አለበት ። | ፕሮፌሰር ክብረት መኳንንት | ክፍል 1 | ተምሳሌት
ሰኔ 26፣ 2014 · 31:44 1.4K
ፕሮፌሰር ክብረት መኳንንት የኬሚካል፣ ባዮ ኬሚካልና ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ሙሉ ፕሮፌሰር ነው፡፡ ከ150 በላይ የሚሆኑ ሳይንሳዊ ጽሑፎቹን በዓለም አቀፍ ጆርናሎች አስነብቧል፡፡ የ 6 ልዩ የፈጠራ ሥራዎች ኣእምሯዊ ንብረት (patent rights) ባለቤት ነው፡፡ በካናዳ ዌስተርን ኦንታሪዮ ዩንቨርስቲ በመምህርነት ያገለግላል፡፡
