ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

“እኔ የማደርጋት እየአንዳንዷ በጎ ነገር ለዓለም ታስፈልጋለች” | ናብሊስ

ሰኔ 11, 2017 · 55:18 1.4K

የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰዎችን ያለገንዘብ ክፍያ በመርዳት የሕሊና እርካታ የሚገኝበት፣ የሰዎች ጥሩነትና ደግነት የሚገለጽበት ነው፤ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በገንዘብ የማይገዛ ነገር ግን በርካታ ሥራዎች እየተሰሩበት ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ በጎ ተግባር ነው፡፡በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ክረምት እና የበጎ ፍቃድ አገልግሎት” በሚል ውይይት አድርገናል፡፡ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN