
“የሕይወት ትርጉም ምንጩ ሞት ነው” | ናብሊስ
ሐምሌ 2, 2017 · 55:38 6.1K
የሰው ልጅ ከእንስሳት የሚለየው ነገር ቢኖር የሚኖርለት ግልጽ የሆነ ዓላማ አስቀምጦ እሱን አሳክቶ ለማለፍ ትግል ውስጥ የሚገባ ፍጥረት በመሆኑ ነው፡፡ የሕይወት ግቡም የሰው ልጅ ነገውን በምናቡ አስቦ ማየት የመቻል አቅም ይሰጠዋል፡፡ በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “የሕይወት ትርጉም ምንድነው? ወይንም ለምንድነው የምኖረው?” በሚል ውይይት አድርገናል፡፡ ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
