
የሰው ልጅ ተቆጥሮ የተሰጠው ዕድል የለም! | ናብሊስ
ሚያዝያ 22, 2017 · 56:06 15K
ዕድል የሚባለው ምቹ ሁኔታ እና ጥረት መገጣጠም ሲችል ነው፡፡ በሌላ መልኩ ከጠበቅነው ውጪ አሊያም ከሃሳባችን ውጪ የሚፈጠር ምቹ ሁኔታ እንደ ዕድል ይታያል፤ የ40 ቀን ዕድልስ ምንድነው? በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ዕድል” በሚል ውይይት አድርገናል፡፡ ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
