ተምሳሌት የባለቤቴ ድሞዝ ከኔ ሶስት እጥፍ ይበልጥ ነበር ከዛ ስራዋን አስቆምኳት | ተምሳሌት ሐምሌ 16፣ 2015 · 58:58 · 2.3K ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ሲሆኑ በተመራማሪነታቸው እና በጎንደር ዪኒቨርሲቲ ለረጅም ጊዜ ፕሬዝዳንትነታቸው ይታወቃሉ፡፡ አጋራ