ተምሳሌት ድህነቴን የረገምኩበት ቀን.. ሙዝ በዳቦ መብላት የተጀመረው እኛ ቤት ነው | አቶ ዳንኤል መኮንን | ተምሳሌት መጋቢት 15፣ 2016 · 59:56 · 28K አቶ ዳንኤል መኮንን በመርካቶ አካባቢ ተወልዶ ያደገ እና ልጀነቱን በከፋ ድህነት ያሳለፈ እና ያንንም ህይወቱን ለመቀየር ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፎ ለስኬት የበቃ ነው፡፡ አጋራ