ናብሊስ ጀግና ማን ነው? | ናብሊስ ነሐሴ 14, 2017 · 01:02:10 · 2.3K በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ጀግንነት እንዲሁም ምቀኝነት” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት የተደረገባቸውን ከዚህ ቀደም የተላለፉ ፕሮግራሞችን ቀንጭበን አቅርበንላችኋል ተከታተሉን፡፡ናብሊስ በምዕራፍ 5 በቅርብ ቀን በአዲስ አቀራረብ ይመለሳል፡፡ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አጋራ